Announcement አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ከአጠቃላይ ሰራተኞች ጋር አካሂዷል

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ከአጠቃላይ ሰራተኞች ጋር አካሂዷል

14th January, 2026

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ከአጠቃላይ ሰራተኞች ጋር አካሂዷል፤


አዲስ አበባ፣ ጥር 06፣ 2018ዓ/ም — አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ በቀን 05/05/18ዓ/ም ከአጠቃላይ ሰራተኞች ጋር አካሂዷል፤
በስራ አፈጻጸም ግምገማው ኮሌጁ አላማ ፈጻሚ ዳይሬክቶሬቶችና የአስተዳደር ዘርፉ ያለፉትን ስድስት ወራት ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን የኮሌጁ ሰራተኞች ከቀረበ የቁልፍና አበይት ተግባራት አፈጻጸም አኳያ ሪፖርትን መሰረት በማድረግ መሻሻል ያለባቸውና ተጠናክረው መቀጠል ያለባቸውን አፈጻጸሞች አስተያየት የሰጡ ሲሆን ሪፖርት አቅራቢዎችም ተገቢውን ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
የኮሌጁ ዋና ዲን ወ/ሮ ጌጤነሽ ዘርአብዛም በውይይትና ግምገማ መድረኩ የተነሱ ሀሳቦች ላይ የተለየ ትኩረት በመስጠት መፈጸም እንደሚገባ በማሳሰብ መድረኩ ተጠቃሏል፡፡


<<ከፍታን ማፅናት፤ ነገን ማላቅ>>

.

Copyright © All rights reserved.

Created with