Announcement የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ከህዳር 9 እስከ 15/2018 ድረስ የተለያዩ አካላትን በማሳተፍ በፓናል ውይይት ይከበራል

የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ከህዳር 9 እስከ 15/2018 ድረስ የተለያዩ አካላትን በማሳተፍ በፓናል ውይይት ይከበራል

19th November, 2025

የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ከህዳር 9 እስከ 15/2018 ድረስ የተለያዩ አካላትን በማሳተፍ በፓናል ውይይት ይከበራል

"ትውልድ በስነ-ምግባር ፤ ተቋምን በአሰራር " በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ከህዳር 9 እስከ 15/2018 ድረስ የተለያዩ አካላትን በማሳተፍ በፓናል ውይይት ይከበራል። 

በዓለማችን ለ22ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረው የፀረ-ሙስና ቀን በኮሌጃችን የተጀመረው የትውልድ ስነ ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ስራ በንቅናቄ ተመርቶ የባለቤትነት ስሜት   እንዲኖረው በዓሉን በተለያዩ ሁነቶች በማክበር የኮሌጃችን ሰራተኞች  የተሻለ የፀረ ሙስና ትግልን በመረጃ እና በማስረጃ እንዲያግዙ ይረዳል።

የንቅናቄው ተግባር ህዳር 15/2018  የሚካሄድ ሲሆን በዚህ ንቅናቄ ተግባር 238 የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ማለትም አመራሮች፤ ሰራተኞች ና ሰልጣኞች ፣ ተሳታፊ ይሆናሉ።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with