የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮልጅ ለኮሌጁ አጠቃላይ ሰራተኞች የውስጥ ኦዲትና የቁጥጥር ስርዓት መመሪያዎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፤
አዲስ አበባ፣ 2018ዓ/ም ታህሳስ 17፡ የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮልጅ ለኮሌጁ አጠቃላይ ሰራተኞች የውስጥ ኦዲትና የቁጥጥር ስርዓት መመሪያዎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፤
ኮሌጁ የመንግስት አሰራር ስርዓትን ለሰራተኞች ግንዛቤ ከመፍጠር አኳያ ተደጋጋሚ ስልጠናዎችን ሲሰጥ የቆዬ ሲሆን ይህ ስልጠና ሰራተኞች የሚሰጡት አገልግሎት ተገቢው ግንዛቤ ኖሯቸውና ህጋዊ አሰራርን የተከተለ እንዲሆን ለማስቻል አዎንታዊ ተጽዕኖ እንዲኖረው የሚያስችል ነው፡፡
<<ከፍታን ማፅናት፤ ነገን ማላቅ>>

.