Announcement በአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኤች አይቪ/ኤድስ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

በአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኤች አይቪ/ኤድስ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

01st December, 2025

በአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኤች አይቪ/ኤድስ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

ህዳር 22/2018 ዓ.ም

ዛሬ በለም አቀፍ ደረጃ የጸረ ኤችአይቪ ኤድስ ቀን ነው፡፡

በአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኤች አይቪ/ኤድስ ቀንን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ በኮሌጁ አዳራሽ ሲካሄድ ሰልጣኞች፣ አሰልጣኞች እና አስተዳደር ሰራተኞች ተሳትፈውበታል።

በኢትዮጵያ በዓመት ከ7,000 በላይ ሰዎች በኤች አይቪኤድስ የሚያዙ ሲሆን ከ10,000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ይሞታሉ፡፡

የበሽታው የስርጭት ምጣኔው በተለይ በወጣቶች ላይ ከፍተኛ ነው፡

በመድረኩ ላይ ከአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የመጡ አሰልጣኝ ስለ ኤች አይቪ/ኤድስ የተለያዩ መረጃዎችን በመስጠት ለተሳታፊዎች የግንዛቤ ሰነድ አቅርበዋል።

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ 

<<ከፋታን ማጽናት፣ነገን ማላቅ>>

.

Copyright © All rights reserved.

Created with