Announcement አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ አዲስ የሚደገፉ ኢንተርፕራይዞች ርክክብና የአንቀሳቃሾች የስራ ፈጠራና የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስልጠና ሰጠ

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ አዲስ የሚደገፉ ኢንተርፕራይዞች ርክክብና የአንቀሳቃሾች የስራ ፈጠራና የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስልጠና ሰጠ

03rd December, 2025

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ አዲስ የሚደገፉ ኢንተርፕራይዞች ርክክብና የአንቀሳቃሾች የስራ ፈጠራና የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስልጠና ሰጠ

ህዳር 23፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ - አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ አዲስ የሚደገፉ ኢንተርፕራይዞች ርክክብና የአንቀሳቃሾች የስራ ፈጠራና የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስልጠና የሰጠ ሲሆን፤

ይህ ተግባር ኮሌጁ የኢንዳስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት የሚሰጣቸው አዲስ ኢንተርፕራይዞችና አንቀሳቃሾቻቸው ከአራቱ ድጋፍ ማዕቀፎች ውስጥ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስልጠናዎችን እንዲያገኙና በብሄራዊ ምዘና በማለፍ እንዲበቁ የሚደረግበት ስርዓት እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ 

ስልጠናው አዲስ የሚደገፉ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ ሂሳብ መዝገብ አያያዝና መሰረታዊ የስራፈጠራ ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ በማድረግ የንግድ ስራ እቅድ፣ የፋይናንስ አስተዳደር፣ የግብይት ስልቶች  ከስራ ፈጣሪነት ቁልፍ ገጽታዎች ጋር የሚያስተዋውቃቸው ነው፡፡

<<ከፋታን ማጽናት፣ነገን ማላቅ>>

.

Copyright © All rights reserved.

Created with