Announcement አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር እና እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ የአሰልጣኞች ስልጠና መርሃ ግብር አካሂዷል

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር እና እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ የአሰልጣኞች ስልጠና መርሃ ግብር አካሂዷል

03rd December, 2025

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር እና እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ የአሰልጣኞች ስልጠና መርሃ ግብር አካሂዷል፤


ህዳር 23፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ - አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር እና እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ የአሰልጣኞች ስልጠና መርሃ ግብር ያካሄደ ሲሆን፤
የስልጠና መርሃ ግብሩ የተዘጋጀው አሰልጣኞች በኮሌጁ፣ በማሰልጠኛ ወርክሾፖቻቸው ውስጥ አሳታፊ እና በተግባር ላይ የተመሰረተ ጥናትና ምርምር እንዲያደርጉ የሚያስችል  አካሄዶችን ለማጎልበት ነው። የተግባራዊ ጥናትና ምርምርን ከስልጠና ተግባራት ጋር በማዋሃድም አሰልጣኞች ተግዳሮቶችን በመለየት፣ አዳዲስ መፍትሄዎችን ለመፈተሽ እና የስልጠና ጥራት ለማሻሻል በተሻለ ሁኔታ እንዲሰሩ የሚያስችል ሲሆን  በኮሌጁ የተሰጠው የእሴት ሰንሰለት ስልጠና በተመለከተም በተቋሙ የሚሰሩ ቴክኖሎጅዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችል ሳይንሳዊ አካሄድን ለማጎልበት የሚረዳ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡


<<ከፋታን ማጽናት፣ነገን ማላቅ>>

.

Copyright © All rights reserved.

Created with